Top videos
"እንደ ጓደኞቼ መሮጥ ባልችልም፣ ቢያንስ በህመም ባልቆራመድ፦ የሙሀመድ ድምፅ አልባ ጩኸት!" 💔😭🙏 ✅ ከደቡብ ወሎ ዞን፣ አልቡኮ ወረዳ፣ ሳልመኔ ከተማ 01 ቀበሌ በቪዲዮው ላይ የምታዩት የ10 ዓመቱ ህፃን ሙሀመድ ሰኢድ ይባላል። ሙሀመድ ወደዚህ ምድር ከመጣ ጀምሮ ላለፉት 10 ዓመታት በፓራላይዝ (ሽባነት) በሽታ ተመትቶ መንቀሳቀስ፣ መቆምም ሆነ መቀመጥ ሳይችል በአልጋ ላይ ተጣብቆ ይገኛል። ነገር ግን የሙሀመድ መከራ በዚህ ብቻ አያበቃም፤ የሚሰማው የውስጥ ስቃይ ከሚታየው በላይ እጅግ ዘግናኝ ነው። "እንደ ጓደኞቼ መሮጥ ባልችልም፣ መቆም ግን እመኛለሁ!" 🏃‍♂️😔 ሙሀመድ ዛሬ 10 ዓመቱ ነው። እኩዮቹ ሲጫወቱ፣ ሲሮጡና ወደ ትምህርት ቤት ሲሄዱ በዓይኑ እያየ እርሱ ግን ድምፅ በሌለው ጩኸት "እኔስ መቼ ነው የምቆመው? መቼ ነው የምናገረው? መቼስ ነው እንደ ጓደኞቼ የምጫወተው?"
1:56

FacebookMuhammed Computer
14K views4 months ago

FacebookMuhammed Computer Technology
See more